#other
Selam beteseb endet nachu ወደ ጉዳዩ ስገባ እርዳታችሁን ፈልጌ ነው ዲግሪ በአካውንቲን አለኝ ግን ቴምፖ የለኝም እና ስራ አልመርጥም ማንኛውንም ስራ እሰራለው እናቴን ማገዝ አለብኝ እባካቹ በምትችሉት አቅም ተባበሩኝ በጣም እየተሰማኝ ነው. ስለትብብራቹ አመሰግናለሁ
Oct 18, 20242 engagements
Selam beteseb endet nachu ወደ ጉዳዩ ስገባ እርዳታችሁን ፈልጌ ነው ዲግሪ በአካውንቲን አለኝ ግን ቴምፖ የለኝም እና ስራ አልመርጥም ማንኛውንም ስራ እሰራለው እናቴን ማገዝ አለብኝ እባካቹ በምትችሉት አቅም ተባበሩኝ በጣም እየተሰማኝ ነው. ስለትብብራቹ አመሰግናለሁ
Oct 18, 2024Yet akababi new mtnorew? Wteteh snt neber? @inn_cence awragn
Oct 19, 2024https://t.me/Freejobsssss Ezi lay teketatel esti aytefam
Oct 19, 2024