hey u guys🤝 ወደ ጉዳዬ ስገባ 22 አመቴ ነው በቃ አንዳንዴ ጓደኛ መያዝ አለብኝ ነገ ትዳር ሳስብ ዘው ብዬ ያገኘሁት ትዳር ላይ ከምገባ ብዬ አስብና የሚቀርቡኝን ወንዶች ስቀርባቸው አብዛኛቸው ከቀናት በኋላ ወሬያቸው ወደ Sexual ወሬ ይቀየራል እንደዚህ አይነት ወንድ ደግሞ ለትዳር ይሆናል ብዬ ስለማላስብ በጊዜ እርቃቸዋለሁ በዚህም ምክንያት ጓደኛ መያዝ አልቻልኩም? ምን ላድርግ
Oct 18, 2024ትክክል ነሽ ቢወድሽ ኖሮ ስለ sex አያወራም ግን ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ዝም ብለሽ ሌላ ሰው ተዋወቂ
Oct 18, 2024