ስላም ለሁላችሁ እስቲ ከ r/ship ወጣ እንበል እና በዚ ጉዳይ ላይ ያላችሁን ሃሳብ ወዲ በሉ. በ እራስ መተማመን እና በ ትዕቢት መካከል ያለውን ልዩነት ምንድነው? የ አማኞች ( ክርስትያን እና ሙስሊም) በራስ መተማመን ከማያምኑት እንዴት ነዉ ሚለየው?
Oct 18, 2024በራስ መተማመን ማለት ባለህ በምታውቀው ልክ መኖር ማለት ነው ትእቢት ግን ያለህም ሆነ የሌለህን ነገር ላይ ጨማምረህ አስፍተህ ብራግ እያደረክ የበላይነትህን ለማሳየት በሚመስል ልክ ሌሎችን ዲሚኒሽድ ማድረግ ነው:: በክርስትና ደግሞ በራስህ ሳይሆ በክርስቶስ ላይ ነው ምትተማመነምው ምታምነው እንጂ በራስ መተማመን ብሎ ጉዳይ ክርስቲያን ላይ ቦታ የለውም ... ክርስቲያንነትህ እየጨመረ በመጣ ቁጥር ክርስቶስን ነው እየመሰልክ ምትሄደው ክርስቶስን መምሰል ማለት ደግሞ መቼስ ላንተ አይነገረም::
Oct 18, 2024