#other
ሰላም የወርቅ የአንገት ሀብል አለኝ እና ልሸጠው ፈልጌ ነበር አዳማ ውስጥ የት እንደምሸጠው እና ዋጋው በግራም ስንት እንደሆነ ንገሩኝ። ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ
Oct 17, 20242 engagements
ሰላም የወርቅ የአንገት ሀብል አለኝ እና ልሸጠው ፈልጌ ነበር አዳማ ውስጥ የት እንደምሸጠው እና ዋጋው በግራም ስንት እንደሆነ ንገሩኝ። ለትብብራችሁ አመሰግናለሁ
Oct 17, 2024ዋጋ ካወጣህለት እኔ እገዛሀለሁ
Oct 18, 2024Inbox awragn @fkr0728
Oct 18, 2024