ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ I need your help plssss🙏😞 በጣም ምወዳት ማከብራት ጓደኛዬ እህቴ መካሪዬ ቤተሰቤ ሁሉ ነገሬ የሆነች ወዳጅ ነበረችኝ ከ 3 አመት በላይ ጓደኛዬ ነበረች እና በጣም አዘነችብኝ😖 ማይሆን ነገር አረኩ መከላከያ መመዝገቤን ነገርኳት ከዛም ቡሀላ አውርታኝ አታቅም ዝም አለችኝ በጣም ጨንቆኛል ግራ ገባኝ ምትመክረኝ ሲከፋኝ ምታፅናናኝ እሷ ናት ምን ላርግ ሰዎች እባካችሁ መላ ፈይዱልኝ ምን ማረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ pls🙏
Oct 17, 2024መከላከያ ምን ልታደርጊ ነው የተመዘገብሽው እውነት ፖለቲካው ገብቶሽ ነው መከላከያ ምን፡አይነት ቁመና ላይ ነው ያለው የምትዘምችውስ የት ነው
Oct 17, 2024