Forex trading lemejemer bexam bexam nw yemfelgew gn በስትክክል የተቀመጠ video ላገኝ አልቻልኩም በ Ict yohans መማር በጣም ፈልጋለው Ict concept'ን ግን youtube ላይ ሳየው ጥቂት video ነው እሱም በorder አይደለም😢 ምን ተሻለኝ ወይስ የግድ ገንዘብ አውጥቼ መማር አለብኝ? ማለት በነፃ ማንም course የሚሰጥ የለም መላ በሉኝ እስኪ
Oct 17, 2024https://linktr.ee/acetrades_official Yehe nw tekekelegaw
Oct 17, 2024