#personal
Hey guys hw y'all doin' እባካችሁ አይታችሁት አትለፉ ምን መሰላችሁ ስሜን ላስቀይር ፈለገ ነበር እና እስከአሁን ድረስ የተመዘገቡት documentoche እንዳለ መቀየር በምፈልገው ስሜ ነው ያለው ልክ እንደ matric, ministry card, መታወቂያ, እና አሁን ደሞ ወደ universty ልሄድ ነው freshman ነኝ እና እንዴት አድርጌ ነው ማስተካከል ምችለው እባካችሁ ምታውቁ ካላችሁ መልሱልኝ 🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለው 🙏🙏
Oct 17, 20247 engagements