#education
http://Services.eaes.et ይህንን ሊንክ ተጠቅሜ ሚንስትሪ ወረቀቴ ላይ spelling error ስላለ ለማስተካከል ስሞክር አመተ ምህረቱ ያለው እስከ 1992 ነው እኔ ደግሞ 2013 ላይ ነው የተፈተንኩ እና ምን ማድረግ እንደምችል ንገሩኝ ፣ተባበሩኝ
Oct 17, 20241 engagements
http://Services.eaes.et ይህንን ሊንክ ተጠቅሜ ሚንስትሪ ወረቀቴ ላይ spelling error ስላለ ለማስተካከል ስሞክር አመተ ምህረቱ ያለው እስከ 1992 ነው እኔ ደግሞ 2013 ላይ ነው የተፈተንኩ እና ምን ማድረግ እንደምችል ንገሩኝ ፣ተባበሩኝ
Oct 17, 2024በአካል ብትሄድ ትምህርት ሚኒስቴር ይመረጣል ወንድሜ
Oct 17, 2024