አኖኒ36
#society
የቤት ካሳ 1.8M ብር ተሰጥቶን ነበር ግን መሬቱን አልሰጡንም ይቆያል ትንሽ ብሩ ቁጭ ካለ ደሞ inflation ምናምን ያዳክመዋል እኔ ያሰብኩት ዝግ account ላይ አስቀምጬ ወለዱን ከፍ ማድረግ ነው ሌላ ሀሳብ ያለው ሰው ሀሳብ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል Thank you 🙏🙏
Oct 17, 202410 engagements
የቤት ካሳ 1.8M ብር ተሰጥቶን ነበር ግን መሬቱን አልሰጡንም ይቆያል ትንሽ ብሩ ቁጭ ካለ ደሞ inflation ምናምን ያዳክመዋል እኔ ያሰብኩት ዝግ account ላይ አስቀምጬ ወለዱን ከፍ ማድረግ ነው ሌላ ሀሳብ ያለው ሰው ሀሳብ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል Thank you 🙏🙏
Oct 17, 2024ወርቅ ነገር ግዛበት እና አስቀምጠው
Oct 17, 2024ውስጥ ለውስጥ ከሆነ ነው እንጂ ከሆነ መጠን በላይ ግራም መግዛት ተከልክሏል መሰለኝ።
Oct 17, 2024Dollar gizabet resell taregewalh
Oct 17, 2024እንዴት ነው dollar መግዛት ምችለው
Oct 17, 2024Buy a reliable car or property with it, it will appreciate but the money will just become useless
Oct 17, 2024Just buy house or apartama or sth somewhere and when they give you the land u will makrayt it
Oct 17, 2024በ 1.8 ቤት አለ
Oct 17, 2024Yet akababi new benath yeferesebachu yeneberew le mereja felgew new please
Oct 17, 2024ግቢ ገብርኤል
Oct 17, 2024Birr eyerekese slehone yehone neger gzabet bro demo birr zm blo sikemet wechi ymetal
Oct 17, 2024