እስኪ ሰዎች መላ በሉኝ 26 አመቴ ነው የሰሞኑ ጉንፋን ነው እየተባልኩኝ ጠዋት ከእንቅልፌ እንደተነሳው ራስምታት አይነት ነገር ሆኖ ግን ራሴን መውጋት ሳይሆን ጭው እያለብኝ፣ እና ደሞ ወዲያው ብድግ ብዬ ስቆም ዞር እያለብኝ 6 ቀን ሆነኝ እና ደሞ ቢያንስ በቀን 2 ጊዜ ትኩሳት ይለቅብኛል። ቀን ሲሆን ድንገት ከሚመጣው ትኩሳት ውጪ ደህና ነኝ ትንሽ ይደክመኛል እንጂ፤ ታይፎይድ ነው ብዬ መድሃኒት ወሰድኩኝ ግን አልተሻለኝም፤ አስኪ እንደዚህ አሟቹ ከነበረ መፍትሄውን ንገሩኝ please
Oct 17, 2024Nigga go to hospital we ain’t doctors
Oct 17, 2024