#personal
የፓስፖርት ቀጠሮ ቀን ፕሪንት ተደርጎ የሚወሰደው ይሄ ነው ወይ?? ስለቆየ ረሳሁት ይሄ ይሁን ሌላ ፋይል ምን ትዝ አልል አለኝ help me out pls
Oct 16, 20243 engagements
የፓስፖርት ቀጠሮ ቀን ፕሪንት ተደርጎ የሚወሰደው ይሄ ነው ወይ?? ስለቆየ ረሳሁት ይሄ ይሁን ሌላ ፋይል ምን ትዝ አልል አለኝ help me out pls
Oct 16, 2024ይሄ አይደለም ሌላ ነው። status ስትከፍት/ቺ application id ታስገባ/ቢ ከዛ print የሚል ይመጣል እሱን print አርጎ መሄድ ነው
Oct 16, 2024