See68.5
#personal
እኔ ምላቹህ ሰወች አሁን ላይ ወደ ቱርክ ብዙ ኢትዮጵያውያን እየሄዱ ነው እና ቱርክ ከደረሱ በኋላ ሚቀበላቸው ሰው ከለለ ምን ነው ሚያደርጉት። በቱርክ መንግሥት ከተያዙ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ወይስ እዛው ነው ሚያስሯቸው። እስኪ ምታቁ አስረዱኝ።
Oct 16, 20244 engagements
እኔ ምላቹህ ሰወች አሁን ላይ ወደ ቱርክ ብዙ ኢትዮጵያውያን እየሄዱ ነው እና ቱርክ ከደረሱ በኋላ ሚቀበላቸው ሰው ከለለ ምን ነው ሚያደርጉት። በቱርክ መንግሥት ከተያዙ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ ወይስ እዛው ነው ሚያስሯቸው። እስኪ ምታቁ አስረዱኝ።
Oct 16, 2024Wede lela European countries lemeseded new, from Turkey to Greece then to Italy or other european countries. Bzu habeshoch endeza eyaregu nw mihedut
Oct 16, 2024wede greece cross yaregalu
Oct 16, 2024