#religion
የተዋህዶ ልጆች መልሱልኝ... ያለንበት ቦታ ቆሞ ፀሎት ለማድረስ የማይመች ከሆነ ቁጭ ብለን መፀለይ እንችላለን?
Oct 16, 20246 engagements
የተዋህዶ ልጆች መልሱልኝ... ያለንበት ቦታ ቆሞ ፀሎት ለማድረስ የማይመች ከሆነ ቁጭ ብለን መፀለይ እንችላለን?
Oct 16, 2024በ እየሱስ ስም አርገው እንጂ የትም ቦታ ፀሎትህ ይሰማል ወንድሜ 🙏
Oct 16, 2024ችግር የለውም ተንበርክከህ ጸሎት ማረግ ትችላለህ እሱም ካልሆነ(በህመም ምክንያት ወይ..)ተኝተህም ትችላለህ
Oct 16, 2024Awo
Oct 16, 2024I think so but am not sure anyway you can ask @deaconchernet he will give you respond so check his telegram description he has telegram bot
Oct 16, 2024Aw ychalal
Oct 16, 2024ይችላል መሰለኝ
Oct 16, 2024