#entertainment
ሰላም ቤትሰቦች! ትላንት ይሄን ጥያቄ ጠይቄ ነበር ድርጅታችን የ 50,000 ብር💸💸💸 ቻሌንጅ ማዘጋጀት ይፈልጋል፤ እናንተም ተባበሩን:: ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት 8 ቻሌንጆች ና ውድድሮች መካከል መሳተፍ የሚፈልጉባቸውን ኮሜንት ለይ በቁጥር አስቀምጡልን 200 ድምፅ እንሻለን🙏🙏🙏 ከአንድ በላይ መምረጥ ይቻላል። 1. በዘፈን ሊፕሲንክ የማድረግ ቻሌንጅ 2. በፊልም ወይም በድራማ ሊፕሲንክ የማድረግ ቻሌንጅ 3. የፎቶ ቻሌንጅ 4. ዘናጭ አለባበስ ቻሌንጅ 5. የሎጎ ዲዛይን ቻሌንጅ 6.የሚም ቻሌንጅ 7. የስእል ቻሌንጅ 8. የ 15 ሴኮንድ ቪድዮ ቻሌንጅ
Oct 15, 202412 engagements