#entertainment
#entertainment ሠላም ቤትሰቦቻችን! ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት 8 ቻሌንጆችና ውድድሮች መካከል መሳተፍ የሚፈልጉባቸውን ኮሜንት ለይ በቁጥር ያስቀምጡ. 1. በዘፈን ሊፕሲንክ የማድረግ ቻሌንጅ 2. በፊልም ወይም በድራማ ሊፕሲንክ የማድረግ ቻሌንጅ 3. የፎቶ ቻሌንጅ 4. ዘናጭ አለባበስ ቻሌንጅ 5. የሎጎ ዲዛይን ቻሌንጅ 6.የሚም ቻሌንጅ 7. የስእል ቻሌንጅ 8. የ 15 ሴኮንድ ቪድዮ ቻሌንጅ
Oct 14, 20245 engagements