ሰላም ለናንተ ይሁን!ፍቅረኛ አለኝ ጥሩ ሰው ነው እሱ እድሜው 30 እና እኔ 22 አመቴ ነው እና እንድንጋባ እና አብረን እንድንኖር ይፈልጋል እና ነገሮችን አስተካክሎ next year እንድንጋባ ወድያው ልጂ እንድንወልድም ይፈልጋል፣ እኔ ግን እናት ለመሆን ዝግጁ አይደለውም በዛ ላይ ትምህርቴን መጨረስ ፈልጋለው የ2ኛ አመት ተማሪ ነኝ 3 አመት ይቀረኛል reject እንዳላደርግ ጓደኞቼ ይሄ ሰው ያመልጥሻል እያሉ ያስፈራሩኛል እሽ ቢዬ ወልጄ በዚ እድሜዬ የልጂ እናት ሁኜ ቤት ውስጥ መቅረት ደሞ ያስፈራኛል😭 አማክሩኝ 🤲
Oct 14, 2024timhrtshin satchershi magbatsh normal new bibal mewled gn kebad new behuala mikochshn neger atadrgi teyw malete sayhon bedenb awariw
Oct 14, 2024