ሰላም ሰዎች👋ጥያቄ ለወንዶች ነው ? ፍቅረኛ አለኝ በቅርብ ልንጋባ ነው ፣ ፤ተከባካቢ ፍቅር አዋቂ እና ቆንጆም ነው ግን ችግሩ አይኑ አያርፍም ማለትም ሴቶችን ያያል ብዙ ጊዜ እና አይን ለአይን ብዙ ጊዜ እንጋጫለን ከዛ ያፍራል ፣ ምንም ብየው አላውቅም ግን በጣም እቀናለው ሁሌ እሚመኛት አይነት ሴት እንደ ሆንኩ ይነግረኛል ግን አይኑ አያርፍም ግራ ገባኝ ይሄ ለወንዶች ኖርማል ነው ወይ?
Oct 14, 2024Ahun kelemede kagebashim behuala Ayarifim
Oct 14, 2024