ይህን ጥያቄ መቀሌ በአጠቃላይ ትግራይ ያላችሁ ሰዎች ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል፡፡እና እባካችሁ ስድብ፣ዘለፋ እና የመሳሰሉትን አሰወግዱ እና መልሱልኝ፡፡ አብዛኛውን ግዜ Facebook ወይም ደግሞ ኢ.ሳ.ት ላይ የምሰማው ነገር በጣም ያስገርመኛል እና ጥያቄዬ የትግራይ ህዝብ ምን አይነት ህይወት ነው ያለው እስቲ አስረዱኝ? አንዳንድ ነገሮችን ከሁሉም አቅጣጫ ማየት ያስፈልጋል፡፡አደራ ስድብ አያስፈልግም፡፡
Oct 08, 2020Ene eskemakew dres ye esat ena facebook were wshet yetechemerebet new tgray wst wetatoche beselam minorbet ena hasabun beglse miteykbet hager new enam tgray yalew hiwet hulum selam .....👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
Oct 09, 2020