#education
ሰላም ጤና ይስጥልኝ, በሰው ሀይል አስተዳደር ውስጥ ነው የምሰራው እና አንድ ጥያቄ ነበረኝ የስራ አመራር (Managerial role) ሰራተኞች በምን ህግ ነው የሚገዙት ማለትም የሙከራ ጊዜያቸው ፣ ፍቃድ ወዘተ የሚወሰነው በምን ህግ ወይም አዋጅ ነው? አመሰግናለሁ
Oct 14, 20240 engagements

Oct 14, 2024