Hey guys so am having trouble in choosing 2options ምን መሰላችሁ የሆነ ኤጀንሲ ሄጄ scholarship apply አደረኩ ተቀበለኝ ቀጠሮ አስያዝኩ የመግቢያ ቀኔ ተቃረበ ግን አሁንላይ ስሰማ ሁሉንም ሰው ወደ አንድ university ነው እየላኩ ያሉት እና embassy ውስጥ ታውቋል አሉኝ ማለቴ 100ሰው ቢገባ 5ሰው ነው የሚያገኘው እስካሁን 100ሺህ ከፍያለሁ ግን ለኢንባሲ ደግሞ 350dollar ይቀራል እና ምን ትመክሩኛላችሁ እጄላይ ያለኝ ብር 40000ብቻ ነው እድል አብድ ነው ብዬ ልግባ ያለኝን ሙሉ ከፍዬ ወይስ አርፌ ዲቪ ልሙላ please help
Oct 14, 2024100 shi already kefelehal, endene embassy gibah nw milih. Leinterview rashn train adrig, confidence and fluency matters more than all. God be with you
Oct 14, 2024