የባህል ልብስ ለማዘዝ ፈልጌ ነበር እና አሪፍ እና ርካሽ የሆነ ቦታ ጠቁሙኝ ወይም የምታውቁት ግሩፕ ካለ ንገሩኝ ለ7 ወይም 8 ሰው
Oct 14, 2024Bezi account anagrign @martina_bella
Oct 15, 2024የባህል ልብስ ለማዘዝ ፈልጌ ነበር እና አሪፍ እና ርካሽ የሆነ ቦታ ጠቁሙኝ ወይም የምታውቁት ግሩፕ ካለ ንገሩኝ ለ7 ወይም 8 ሰው
Oct 14, 2024Bezi account anagrign @martina_bella
Oct 15, 2024Sheromeda akababi hidena moker bezu amarach yenorehal
Oct 14, 2024እኔ የማቃት ልጅ አለች፤ የሚያማምሩ ሀበሻ ልብሶችን ለብዙ ፕሮግራሞች ሰርታለች፤ ስራዎቿን ለየት የሚያደርጋቸው ከዲዛይንና ጥለት ባሻገር በሚያማምሩ ፈርጦች ታስውባቸዋለች። ዋጋዋ በጣም አሪፍ ነው። @JohnAbe123 ላይ ሀይ በይኝ አገናኝሻለው(የደላላ አላስከፍልም😁)
Oct 14, 2024https://t.me/miorahclothing esuan anagriat metfelgiwn design lakilatna be arif waga teseralshalech
Oct 14, 2024የምታሠሪውን አይነት ላኪልኝ በአሪፍ እና በጥራት የሚሠራ ሠው አገናኝሻለው
Oct 14, 2024አስደሳች መለሰዕክት Ethio Earning በቅርቡ ለሁሉም ሰው እሚጠቅም በቀላሉ በትርፍ ሰዓት ወይም በሙሉ ሰዓት እየሰራን ምንም ወጪ ሳናወጣ ገንዘብ እምንሰራበትን መድረክ እያመጣልን ነው። እስከዛው ድረስ በቴሌግራም ቻናላቸው ላይ አዘናኝ የሆኑ መረጃዎች እና እሚያሸልሙ ቀላል ውድድሮችን አዘጋጅቶዋል። እናንተም የዚህ እድል ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛቹሀል። ለወዳጆቻችን እናጋራቸው🤗🤗🤗 https://t.me/EthioEarning_1 https://t.me/EthioEarning1
Oct 14, 2024