#beauty
mimoxidil ለ 4 ወር ተጠቅሜ ጥሩ result ካየሁ ቡሃላ አቁሜው 6 ወር አካባቢ ሲሆነኝ ሙሉ በሙሉ ጠፋ። አሁን ሙሉ(6) ለመጠቀም አስቤ ነበር። ግን መልሶ እንዳይረግፍ ሰጋሁ what is your advice?
Oct 13, 20242 engagements
mimoxidil ለ 4 ወር ተጠቅሜ ጥሩ result ካየሁ ቡሃላ አቁሜው 6 ወር አካባቢ ሲሆነኝ ሙሉ በሙሉ ጠፋ። አሁን ሙሉ(6) ለመጠቀም አስቤ ነበር። ግን መልሶ እንዳይረግፍ ሰጋሁ what is your advice?
Oct 13, 2024ፀጉርህ ነው ፂም
Oct 14, 2024በአጠቃላይ ምን ያህል አወጣህ? ለስድስት ወር ለመጠቀምስ ምን ያህል ብር በአጠቃላይ ያሶጣሀል?
Oct 14, 2024