#education
እባካችሁ highschool ነኝ እና አምና ምንም ሞራል ሳይኖረኝ ግን top ten ሆኜ ነበር ያለፍኩት ትምህርት ቤታችን ከሌላው ከረር ያለ እና ፈተናው ከባድ የሚባል ነው ያንን እያወኩ አሪፍ ውጤት ማምጣት ብፈልግም ምንም የማጥናት ሞራል የለኝም በአንድ ለሊት 16 chapter ያለ እንቅልፍ በድካም በድብርት በአእምሮ መዛል ማጥናት fair ነው ትላላችሁ?? አምና እንደዛ ነበር የማጠናው ለ test ደሞ አንድ ሳምንት ነው የቀረን እባካችሁ ምን ላድርግ??
Oct 13, 20246 engagements