23 አመቴ ነው። 2016 ላይ ነው gratulate ያደረኩት። በህይወቴ ውስጥ ምንም አይነት ወንድ ኖሮ አያውቅም። crush ምናምን ኖሮኝ ያውቃል ግን ደግሞ bf ኖሮኝ አያውቅም። ምንም ውስጥ አልገባሁም። ለጓደኞቼ bf እንዲኖረኝ እንደማልፈልግ ነው የምነግራቸው። በቃ ለfutureም እንደማላስብ ነው የሚያውቁት። ግን እውነታው እንደዛ አይደለም። ልቤ ስለሚፈራ ነው። እጎዳለው ብዬ ስለማስብ ነው የምሸሸው። ወንዶች v ስለሆንኩኝ የሚቀርቡኝ ነው የሚመስለኝ። በቃ መታመም አልፈልግም ምንም ነገር መቅረት ይችላል ብዬ ነው ማስበው። በአጠቃላይ ወንዶችን ማመን አልችልም። ለምን እንደሆነ አላውቅም። ምንም previous ጉዳት ሳይኖረኝ ወንዶችን በዚ ልክ አለማመን normal ነው ትላላቹ??
Oct 13, 2024Until this kederesh ehte marry in a religious way don't ruin ahun yaleshbetm situation
Oct 13, 2024