#personal
አረብኛ ቋንቋ ማወቅ እና ማዉራት የዘወትር ህልሜ ነዉ በትምህርት ለመማር ብዙ አሰብኩ ነገር ግን ማዉራቱ ላይ ብቻ ማተኮር ስለፈለኩ ነው። ጀማሪ ምባል አደለሁም (መስማት እና መፆፍ በደንብ እችላለሁ) ማዉራቱ ግን ይቸግረኛል። ሚያወራኝ ባገኝ በአጭር ጊዜ ዉስጥ በጣም ለዉጥ እንደማመጣ እርግጠኛ ነኝ። አረብኛ ቋንቋ አቀላጥፋ ምታወራ ሴት ምታቁ ሰዎች አገናኙኝ እኔም ሴት ነኝ ሌላ ነገር እንዳታስብ 😁 ምታቁት ካለ እባካችሁ እንዳታልፉኝ ከአላህ በታች ህልሜን አሳኩልኝ በፋስሀም ባይሆን ችግር የለዉም !
Oct 13, 202417 engagements