FaintSpider79545.5
#religion
ማሕሌት ላይ ታች ቤትና ላይ ቤት የሚባሉት ነገሮች ምንድን ናቸው እና ምን ምን ሲሆን ነው ላይ ቤት ታች ቤት የሚደረገው በደንብ አብራርታችሁ ንገሩኝ
Oct 12, 20241 engagements
ማሕሌት ላይ ታች ቤትና ላይ ቤት የሚባሉት ነገሮች ምንድን ናቸው እና ምን ምን ሲሆን ነው ላይ ቤት ታች ቤት የሚደረገው በደንብ አብራርታችሁ ንገሩኝ
Oct 12, 2024ታች ቤት እና ላይ ቤት የሚባለው በጎንደር ይመስለኛል የጉባኤ ቤቱ ልዩነት ነው እና አቋቋም ዜማ ለዛው የሁለቱ ጉባኤ ቤቶች የተለያየ ነው የከበሮ ምቱ ጭምር ይለያያል ለዚ በደንብ ማብራርያ ከፈለክ ቤተክርስቲያን ያሉ አባቶች ጋ ጠጋ ብለህ ጠይቅ ይነግሩሀል
Oct 13, 2024