#other
መንጃ ፈቃድ ለማዉጣት ለስልጠና ከምንከፍለዉ ዉጪ መንጃ ፈቃድ ለማውጣት የምንከፍለው አለ ትንሽ ብታስረዱኝ?
Oct 12, 20242 engagements
መንጃ ፈቃድ ለማዉጣት ለስልጠና ከምንከፍለዉ ዉጪ መንጃ ፈቃድ ለማውጣት የምንከፍለው አለ ትንሽ ብታስረዱኝ?
Oct 12, 2024Wagaw hule yekeyayeral ena ende botaw yeleyayal gn ene personally ke 2 wer befit mnamn nw yawetahut ena mejemerya 14000 kefelku keza sekebel 680 kefeleku (ahun mekebeyaw 1500 gebtual) gn fetena kewedek mnamn tekeflaleh degmeh lemefeten ena demo yhe le auto nw
Oct 12, 2024ለጽሁፍ ፈተና ትከፍላለህ ስንት እንደነበር በትክክል አላስታውስም እና ደግሞ የተግባር ፈተናውን ስታልፍ መንጃ ፈቃዱን ለመውሰድ ትከፍላለህ ከወር በፊት 680 ብር ነበር አሁን ግን ጨምሯል 1000 ብር አካባቢ ነው
Oct 12, 2024