guys እንዴት ነው የውሳኔ ሰው መሆን የምችለው ብዙ ነገር አስባለው ግን ወስኖ ወደ ስራ መግባት ዳገት ይሆንብኛል። ሰነፍ ነገር ነኝ። ከጊቢ ወጥተን 3ወር break ነበረን በዚ ጊዜ ውስጥ ብዙ ነገር ማድረግ እችል ነበረ ግን በቃ ተዘፍዝፌ ነው የምውለው ይሄ ስልክም በጣም አበላሽቶኛል እስቲ motivate አድርጉኝ የስራ ሰው መሆን እፈልጋለው🙏🙏
Oct 06, 2024Motivate ሁኖ የተለወጠ ሰው ታቃለህ ፣ ይልቅ ችግር ሳያንፏቅቅህ ስራህን ጀምር
Oct 06, 2024