ሰላም ቤተሰብ ፈጣሪ ቢፈቅድ የማገባው ሰው ዲያቆን እንዲሆን ነው የምመኘው በዛ ላይ የተረጋጋ ሰው ይማርከኛል ነገር ግን ብዙ ወንዶች የፍቅር ጥያቄ አቅርበወልኝ ያውቃሉ አብዛኞቹ የቤተክርስቲያን ሰዎች ናቸው ዲያቆናትም አሉበት(የሚማርከኝ አይነት ስብዕና ስለሌላቸው አልተቀበልኩትም)እና ከዚህ ሁሉ ሰው ምናልባት አብሬው መሆን የምችለው ይኖራል ግን ባልኳችሁ የፍቅር ምርጫዬ የተነሳ ማፍቀር አልቻልኩም::21አመቴ ነው ግን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ፍቅረኛ መያዝና የኔ የብዙ ወንድ ጥያቄ አለመቀበል ቆሜ የምቀርም እየመሰለኝ ነው😄...በቅንነት አማክሩኝ🙏
Oct 06, 2024ምን እናማክርሽ ፣ ይልቅ በጊዜ አግቢ እና ደሞ ዲያቆን ማግባት ከፈለክሽ ጥሩ ሴት መሆን አለብሽ ለዛ ዝግጁ ሁኝ
Oct 06, 2024