For all Protestants... I think your religion created in 18th century by martin Luther እና 17 century ሙሉ መንግስተ ሰማያት የገባ ሰው የለም ነው ምትሉት???እና ስለ martin luther history በ 2018 ተጠንቶ የነሱ catholic እምነት እንደ ኢትየጵያን ኦርቶዶክ ብትሆን ኖሮ እንደማያምፅ ተናግሩዋል ለethiopiawiw ዲያቆን ጓደኛው(u can google it) ስለዚስ ምን ትላላችሁ?
Oct 08, 2020ምን መሰላቹ እየተሸወድን ያለነው ሀይማኖት መቼም ቢሆን መንግስተ ሰማይ አያስገባም ለምን ብትለኝ ሐዋርያቶች ሀይማኖት ስይሆን ክርስቶስን ነበር ያመኑት ስለዚህ የሀይማኖት ጨዋታ እንተዉ ና ክርስቶስ ላይ ትኩረት እናድርግ ባይ ነኝ መቼም እ/ር ጴንጤ ስለሆንሽ መንግተ ሰማይ ግቢ እንደማይለኝ አቃለሁ..ምንም ድግሞ የትኛውንም ሀይማኖት ስለያዘም አይገባም
Oct 09, 2020