ሰላም ሰዎች እንደት ናችሁ የሆነ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ነበር ጥያቄየም የሆነች ልጅ ነበር እንድሁ በአይን ብቻ አቃት ነበር እናም፡ከሆነ ጊዜ በኋላ በጣም ታፈጥብኝ ጀመር እኔ ካለሁበት መጥታ ትቀመጣለች ምናምን እናም ዞር ብየ ሳያት ድንግጥ ብላ ትዞራለች በቃ ሁሌ ነው እናም ልጅቱ ደስ ምትል ነበረች ከዛ እኔም ተዋወኳት በአካል አሪፍ ስታወራኝ የነበረች ልጅ ስታፈጥ የነበረች ልጅ አሁን በጣም የምወደው ፍቅረኛ አለኝ ከዚህ በላይ ባናወራ ደስ ይለኛል ምናምን አለች እስኪ መልሱልኝ በተለይ ሴቶችየ
Oct 05, 2024Girls of this gen 🤢 ... Please be a man ትንሽ ይከብድሃል ግን ምንም እንዳትለምናት እሺ በላትና ጥርግ ትበል ... Most probably መልክ እየሰራች ነው የሚሆነው No way ሴት ልጅ የምትወደው ወንድ እያላት ከሌላ ወንድ ጋር እንዲህ አይነት ቁማር የምትጫወትበት .. ከዛ ችላ ስትላት ደግሞ ተመልሳ መጥታ ይቅርታ ምና ምን ብላ ልትጨቀጭቅህ ከሞረች ይኼ ነው ይቅርታ በላት
Oct 06, 2024