Hey🫶🏻 የ highschool ተማሪ ነኝ እና last year የሆነ ልጅ የፍቅር ጥያቄ አቅርቦልኝ interested ስላልነበርኩ አልተቀበልኩትም ነበረ እሱም ብዙ ሞክሮ አልተሳካለትም so በዚህ ዓመት አንድ ክፍል ደረሰን እና ክፍል ዉስጥ ሙሉውን ጊዜ ዝም ብሎ ያየኛል (even my friend noticed this) and ባገኘው አጋጣሚ ሰላም ይለኛል mnamn እና i started to catch feelings እና አሁን ችግሩ በሱም በኔም feeling 100% sure መሆን አልቻልኩም እና ደሞ እሱም አንዴ ሞክሮ እምቢ ስላልኩ ተስፋ ሳይቆርጥ አይቀርም እኔም የራሴን ስሜት ልነግረው አልችልም so እንዴት fix ላርገው ይሄንን ነገር?? እና እንዴት still ለኔ ስሜት ይኑረው አይኑረው ልወቅ?? Thanks😊
Oct 05, 2024Sis tyiw it's useless at this time believe me
Oct 05, 2024