አባቴ ከሞተ አመት እየሞላው ነው እና ሞት እውነት መሆኑን ተረድቻለሁ። እናቴ እንዳትሞትብኝ ሁሌ እሰጋለሁ። ስለሷ እያሰብኩ በየቀኑ ጭንቀቴ እየጨመረ ነው። ይህንን ጭንቀት ለማቃለል እሷን ከመንከባለብ ባሻገር ሌላ መፍትሄ ካላችሁ plz ንገሩኝ!
Oct 05, 2024ወደፊት እየቻልክ ወይኔ ሳላረግላት ሚያስብልህን ነገር ሳታረግ እንዳታልፍ። በሰላም ነው sexual ያልከው?🧐
Oct 05, 2024አባቴ ከሞተ አመት እየሞላው ነው እና ሞት እውነት መሆኑን ተረድቻለሁ። እናቴ እንዳትሞትብኝ ሁሌ እሰጋለሁ። ስለሷ እያሰብኩ በየቀኑ ጭንቀቴ እየጨመረ ነው። ይህንን ጭንቀት ለማቃለል እሷን ከመንከባለብ ባሻገር ሌላ መፍትሄ ካላችሁ plz ንገሩኝ!
Oct 05, 2024ወደፊት እየቻልክ ወይኔ ሳላረግላት ሚያስብልህን ነገር ሳታረግ እንዳታልፍ። በሰላም ነው sexual ያልከው?🧐
Oct 05, 2024የመጀመሪያው እዚህ እንደጠየከው አምላክህንም ጠይቀው እዚህ ከሚሰጥህ መፍትሔ በላይ እሱ የሚሰጥህ መፍትሄ የተሻለ ነው. . . በተረፈ ሞት ለማንም የማይቀር ጉዳይ ነው ሞትን እንደ መንገድ አስበው እና ከዚህ አለም ወደ ሌላ አለም የምንሸጋገርበት ነው ለእናትህም ከየትኛውም ሰው የተለየ ነገር አይገጥማትም እዚህ ምድር ላይ የመኖሪያ ጊዜዋን ስትጨርስ ትሄዳለች. . . እውነታውን ተቀበል አሁንን ኑር ነገን እያሳሰብ ተረት ተረት የሚፈጥረውን አእምሮህን ዝም አስብለው. . .
Oct 05, 2024I don't know about you yenem father 7 amet honotal kemote ena telk bota dershe liyayegn neber flagotu ena my mom still alech ena yene success mayet new mignotua ena bechalkut akim yetgnawnm opportunity tetekme esua destegna lemadreg eyeseraw new may be you have to do something eski inbox me @Dawit96
Oct 05, 2024Mot lhulum sw aykerm ke enateh bfit antem kdmk ltmot slmtchel lifen klel argeh nur mot ytfro andu hidet mhonun ewk
Oct 05, 2024"don't worry about anything instead pray about anything" Mil neger anbibe neber demo lk new.
Oct 05, 2024Obviously tselot😊
Oct 05, 2024