BooooooM8.5
#other
Hii guys🙌 እኔ የዶሮ እርባታ ነው ምሰራው.... ታድያ ጥያቄዬ የዶሮ አርቢዎች Group ያላቹ እና ደግሞ ከደብረዘይት የየእለቱን የመሸጫ ዋጋ ፖስት የሚደረግበትን Group ያላቹ ሰዎች Add አድርጉኝ አልያም link ላኩልኝ Channel'ም ቢሆን?? ስለ ቀና ምላሻቹ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ🙏
Oct 05, 20243 engagements
Hii guys🙌 እኔ የዶሮ እርባታ ነው ምሰራው.... ታድያ ጥያቄዬ የዶሮ አርቢዎች Group ያላቹ እና ደግሞ ከደብረዘይት የየእለቱን የመሸጫ ዋጋ ፖስት የሚደረግበትን Group ያላቹ ሰዎች Add አድርጉኝ አልያም link ላኩልኝ Channel'ም ቢሆን?? ስለ ቀና ምላሻቹ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ🙏
Oct 05, 2024Is it profitable gn ????
Oct 05, 2024Risk alew enjii profitable nw beteley dmo yeras yehone meret lay (kiray yalhone) metesera kehone.
Oct 06, 2024https://t.me/ethiopianpoultrymarket
Oct 05, 2024