#health
ጥርሴ ጠንካራ እንዲሆንልኝ ምን ላድርግ እናካቹ ንገሩግን ጥርሴ ምንም ጠንከራ አደለም እንደውም ሸንኮራ ምናምን ስበላ ሊያመኝ ሁላ ይፈልጋል
Oct 04, 20244 engagements
ጥርሴ ጠንካራ እንዲሆንልኝ ምን ላድርግ እናካቹ ንገሩግን ጥርሴ ምንም ጠንከራ አደለም እንደውም ሸንኮራ ምናምን ስበላ ሊያመኝ ሁላ ይፈልጋል
Oct 04, 2024Meborsh hulem
Oct 05, 2024calcium ጥሩ ነው
Oct 05, 2024Chew cloves everyday
Oct 05, 2024ወተት ብቻውን ጠጣ
Oct 05, 2024