#education
ቻይንኛ ቋንቋ ለመማር ፈልጌ ነበር እና አሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ fresh man ጨርሰን department ልንመርጥ ነው እና pls እንደ ዲግሪ ልምረጠው ውይስ ምን ልማር ግራ ገባኝ pls ጥሩ ወጥቼ ስራ ማገኝበት ነገር ጠቁሙኝ በተለይ ሰው ሳማክር AAU ገብተሽ ቋንቋ ልትማሪ ምናምን አሉኝ ጎበዝ ተማሪ ስለሆንኩ ብቻ እርዱኝ
Oct 04, 20241 engagements
ቻይንኛ ቋንቋ ለመማር ፈልጌ ነበር እና አሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ fresh man ጨርሰን department ልንመርጥ ነው እና pls እንደ ዲግሪ ልምረጠው ውይስ ምን ልማር ግራ ገባኝ pls ጥሩ ወጥቼ ስራ ማገኝበት ነገር ጠቁሙኝ በተለይ ሰው ሳማክር AAU ገብተሽ ቋንቋ ልትማሪ ምናምን አሉኝ ጎበዝ ተማሪ ስለሆንኩ ብቻ እርዱኝ
Oct 04, 20241st you need national ID (id.et lay you can check out locations) 2. You need የኪራይ ውል ፤ or የባለቤት ይዞታ ማረጋገጫ (if you own the place). 3. Bank account for the business (this is optional) 4. You need ጉርድ ፎቶ (digitalim yaz) 5. Go to the your kifleketema ንግድ ቢሮ These are the steps, if I missed some others answer.
Oct 18, 2024