Eski sewoch tmhrt bet wst memhr teblo setochin lemedfer lemimokr sew mn aynet neger enktaw yehone hasab stugn esun mnawardbetn neger🤦
Oct 04, 2024ሴት ከሆንሽ 1.Nancy or Missleyu ለሚባሉት tiktokeroch Inbox አርጊላቸው እነሱ ኮንታክት ስላላቸው ትክክለኛ ፍርድ እንድታገኙ ይረዱሻል። 2. በአካባቢው ለሚገኘው Police ጣቢያ አመልክቺ ማንም ሳያይሽ ለማስረጃ Victim የሆነችውን ልጅ ጋር አብራችሁ ሂዱ። 3. በእነዚህ ሜትዶች ካልሰራ ለት/ት Director ተናገሪ እና እነሱ ካልሰሙ ስለእርሱ የሚያስረዳ paper አፅፋችሁ በየ classu ማንም ሳያያችሁ ምትተማመኑ ልጆች ብቻ በትኑ ከዛ ይዋረዳል። ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አጠገቤ ብትሆኚ ኖሮ አሳይተሺኝ አፈር አበላልሽ ነበር 👊👊
Oct 04, 2024