#business
ሰላም እንዴት ናቹ ... በአላህ ልለምናቹ ስራ መስራት እፈልጋለሁ ሀዋሳ የ 3ተኛ አመት የፋርማሲ ተማሪ ነኝ ለመመረቅ ትንሽ ጊዜ ነው የቀረኝ እና የብዙ ወር የክፍያ ውዝፍ አለብኝ በጣም ተቸግሬያለሁ በ IT ዲፕሎማ አለኝ በናታቹ እባካቹን
Oct 04, 20243 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ... በአላህ ልለምናቹ ስራ መስራት እፈልጋለሁ ሀዋሳ የ 3ተኛ አመት የፋርማሲ ተማሪ ነኝ ለመመረቅ ትንሽ ጊዜ ነው የቀረኝ እና የብዙ ወር የክፍያ ውዝፍ አለብኝ በጣም ተቸግሬያለሁ በ IT ዲፕሎማ አለኝ በናታቹ እባካቹን
Oct 04, 2024It yét nw yetmarkw?
Oct 04, 2024