Cassiopeia1059.5
#relationships
እኔ ብቻ ነኝ ግን የሪሌሽንሺፕ እና ሴክሹዋል ጥያቄዎች እንደቀሩ ያስተዋልኩት?
Oct 04, 202414 engagements
እኔ ብቻ ነኝ ግን የሪሌሽንሺፕ እና ሴክሹዋል ጥያቄዎች እንደቀሩ ያስተዋልኩት?
Oct 04, 2024አዎ ማን እኛን ራሱ ADS ሸምጥጦግ ጉድ ሆነናል በነገራችን ላይ በዚ ጉዳይ ሁሉም ሰው ተናዶዋል መኔደድ ደግሞ አስፈላጊ አይደለም ትሸብታለህ በጣም ምትናደድ ከሆነ ሽበት ደግሞ ብዙውን ጊዜ ትላልቅ ሰዎች እድሜያቸው ሲገፋ የሚፈጠር ነገር ነው አንድ ነገር ሰምቼ ነበረ ከነሽበቱ የተወለደ ልጅ እና ብታየው ሙሉ ፀጉሩ ነጭ ነው ይገርምሃል መገረም ደግሞ ከሰው ተፈጥሮዋዊ ባህሪ ውስጥ አንዱ ነው አንድን ነገር የማትገረምበት እና የማታደንቀው ከሆነ ለዛ ነገር ስሜት የለህም ማለት ነው ስሜታዊነትንም ማስወገድ ተገቢ ነው ፍቅር እና ወሲብ ስሜት ናቸው እነዚን ስሜቶች መቆጣጠር ካልቻልክ አናትህ ላይ ወተው ይጨፍሩብካል እና ህዝቤ እንደዚ አይነት ጥያቄ መጠየቅ ያቆመው ከስሜታዊነት ስለወጣ ነው
Oct 04, 2024Slemaytekm bikerm normal new
Oct 04, 2024በነሱ ጥያቄ ነበር እኮ ምንዝናናው 🥺
Oct 04, 2024Awo ...esu aydle ende ybzaw ho
Oct 04, 2024