ሰላም እንዴት ናችሁ ። አንድ ጥያቄ ነበረኝ በተለይ የኦርቶዶክስ የሀይማኖት መምህራን ብትመልሱልኝ ምን መሰላችሁ እግዚአብሔር ፈጣሪያችን ነው ደግሞም የፍቃድ አምላክ ነው ግን ፩ ለምን ሁላችንም እንድንወደው አያደርገንም ? እና ጥል ብጥብጥ አይጠፋም ፪ እሺ አይ እኔ በፍቃዳችሁ ውደዱኝ ካለ የምወዱት ለምን ይፈተናሉ ? ፫ ሌላ ደግሞ በፍቃድ ላይ የተመረኮዘ ነው ካልን እና ሰዎች አምላክን ሲክዱ እና ሌላም ሌላም ሰዶም ብቻ ብዙ ጥፋት ሲያጠፉ በፍቃዳቸው ከአምላክያችን ከወጡ አምላካችን ደግሞ ስላጠፉ ይቀጣቸዋል ለምን በፍቃድ ላይ የተመረኮሰ ከሆነ እነሱ የመረጡትን ሲያደርጉ ይቀጣል ? በነገራችን ላይ ፍቅሩን ለማብዛት ነው የአምላክ ቸርነት ሳላቀው ቀርቼ አይደለም
Oct 03, 2024ene endemasbew 1, egziyabher ye fikad amlak slehone ena lega kebr slalew begd endenketelew ayadergm 2,_ 3, ahun lemsalew hulet menged ale andu gudguad nw lelagaw demo arif menged teblo binegeren ega yemayhonewen weym gudguad yalewn menged merten heden gudguad bengeba teteyakiw ega nen ena egziyabherm endefekadu benhedm yemayhon neger benaregm wetetu mn endehone negronal so ega merten awken melkam balhone menged kehedn egziyabher litagesen liredan yimokral begd gn mengedachnn aymertelenm ena lemeretenew neger demo wetetun enagegalen ..... ገላትያ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤ ⁸ በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።
Oct 04, 2024