ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ፍቅረኛዬ የልብ ቀዶ ጥገና ልታደርግ ነው የመትረፍ እድሏ 20%ነው እና ቀዶ ጥገና እስከምትገባ ድረስ ምን ላድርግላት ምን ትመክሩኛላችሁ
Oct 03, 2024አበርታት ተስፋ እንዳትቆርጥ ፣ በተረፈ ፀልይ እሱ ነው ዋናው
Oct 04, 2024ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ ፍቅረኛዬ የልብ ቀዶ ጥገና ልታደርግ ነው የመትረፍ እድሏ 20%ነው እና ቀዶ ጥገና እስከምትገባ ድረስ ምን ላድርግላት ምን ትመክሩኛላችሁ
Oct 03, 2024አበርታት ተስፋ እንዳትቆርጥ ፣ በተረፈ ፀልይ እሱ ነው ዋናው
Oct 04, 2024Ayzosh man fetari yerdah
Oct 04, 2024ከልብህ ፀልይላት ፈጣሪህ ለማዳን 20% አያስፈልገውም። እግዚአብሔር ይርዳህ🙏
Oct 04, 2024Propose to her
Oct 04, 2024መጽሀፍ ቅዱስ አንብብላት ከጎኗ ሁነህ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏 ከ ቀዶ ጥገና ስትወጣ መልካም ዜና እንጠብቃለን keep us updated 💛
Oct 04, 2024Church wisedat Zm biye adelem tesfa yelewm yetebalenim eyesus sifews aychalew Pls give it a try.
Oct 04, 2024Endet honech??🙏🙏🙏
Feb 15, 2025ፍቅር :እንክብካቤ ታማኝነት እና ከጎኗ ሁንላት
Oct 04, 2024Tell her how marry her and see her familiy like ur Tazezachew
Oct 04, 2024Mot eko hulachinm lay yale nger new maybe kminanbew eyaznn kalenew kesua kdmo limot ychilal antem wndma knk khone kesua kdmk lmot tchilalk.......... mn llk new wanaw yalchin hiwot edt enasalfat new ena I suggest u yhone bhiwotua madrg eflgalhu bla yngrchik nger kale esun adrglat
Oct 04, 2024