Hi. የMed ተማሪ ነኝ:: ከቤተሰቦቼ ጋር ነው የምኖረው:: ከ 15 ቀን በኃላ 21 አመት ይሞላኛል:: ለመጨረሻ ጊዜ ልደቴን ያከበርኩት 18 አመት ሲሞላኝ ነበር:: እናም በዚኛው የልደት ቀኔ ኬክ ከመቁረስ ባለፈ ትልቅ ቁምነገር ያለው ነገር ማድረግ እፈልጋለሁ:: ህይወቴን ሊቀይር የሚችል ልምድ መጀመር እፈልጋለሁ:: Any advice or recommendation yalachu tebaberugn Thank you 🙏
Oct 03, 2024There's this thing I started doing when I turned 18 ... Donating blood I can't really describe the feeling. I'm sure you'll love the feeling too. Donate blood on your birthday, and keep donating regularly every 3 months. Happy birthday beziw!
Oct 03, 2024