ቆይ ሙስሊሞች ግን ከ እስራኤል ምንድን ነው ሚፈልጉት ማለት ምን አድርጊ ነው ሚሏት.. እስቲ ሙስሊሞችም እስራኤልን ምን አድርጊ ነው ምትሏት ግራ ገባን እኮ ሚገባኝ just እንድትጠፋ ነው ሚፈልጉት አይደል? ወዴት ይሂዱ ቆይ?
Oct 02, 2024Yheywleh Israel malet betam bzu gef new eyefeterech yalechew be Palestinians lay kemenoryachew eyafenakeluachew endet MN aregu tlaleh Koy jesusnm yesekelut enesu aydelu ende
Oct 03, 2024