Elsabete66
#relationships
ሰዎች አማክሩኝ እስቲ ከረጂም ጊዜ በኋላ ወደ ፍቅር ግንኙነት ልገባ ነው እና ከዚ በፊት በነበረው ግንኙነት ተጎድቻለው እና አሁን ገና dating stage ላይ ብሆንም ልጅን ወድጄዋለው ጥሩ ሰው እንደ ሆነ ያስታውቃል ግን ውስጤ ፈራ ምን ላድርግ🥺🤲
Oct 02, 20244 engagements
ሰዎች አማክሩኝ እስቲ ከረጂም ጊዜ በኋላ ወደ ፍቅር ግንኙነት ልገባ ነው እና ከዚ በፊት በነበረው ግንኙነት ተጎድቻለው እና አሁን ገና dating stage ላይ ብሆንም ልጅን ወድጄዋለው ጥሩ ሰው እንደ ሆነ ያስታውቃል ግን ውስጤ ፈራ ምን ላድርግ🥺🤲
Oct 02, 2024Bedenb esketawkiw deres 1 egreshen west 1egreshen wechi argi....endalshew arifff sw hono kagegheshew tetekeleyalesh gn endezam bihon sw likeyer yechelal...so erasesh ly seri mnm bimeta endemetewechiw eraseshen asameghi
Oct 03, 2024ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆንው ፣ ጥሩ ሰው ባይኖን እንኳን ፈጣሪ ሊያስተምርሽ ፈልጎ ነው ማለት ነው
Oct 03, 2024ከ exሽ ጋ ሚመሳሰል ነገር አለው እንዴ ልጁ?
Oct 03, 2024Just go with the flow bb
Oct 03, 2024