(Approve ASAP plz) Guys telegram እየተጠቀምኩ የሆነ msg ኮንታክቴ ለሆነ ሰው ልልክ ስል mutual contact ላልሆኑት መላክ አይችሉም አለኝ። ከዚያ ምንም ሳልነካው በድንገት ስልክ ቁጥሬን እንዳስገባና እንደአዲስ Sign in እንድል ጠየቀኝ። ግራ እየገባኝ Signed in ከሆንኩ በኋላ ከነጋ የተላላኩትን message chatoch ላይ ገብቼ ሳይ ዐይኔ እያየ ደለተው። Illegalም ሆነ immoral የሆኑ ነገሮችን አልተላላኩበትም።በዚያ ላይ 2 step verification አለኝ፣ለድንገት ብዬ devices ሚለው Setting ላይ ስገባና ከረዥም ጊዜ በፊት የተጠቀምኩበትን pc ለማንኛውም terminate ማድረግ ስሞክር እንቢ አለኝ። ምንድን ነው ችግሩ?
Oct 02, 2024Message melak yalchalshiw report tedergesh new. Ena if you think your account is loged in on another device, you should talk to telegram support and they will help you if you provide the necessary informations.
Oct 03, 2024