እኔ ተማሪ ነኝ እና ትምህርት ቤት ጓደኛ አለኝ በጣም ነው የምወደው ያለሱ ከምታስቡት በላይ ይደብረኛል እና ከሌላ ሰው ጋር ስሆን ድብርቱ አይለቀኝም ብቻዬን ስሆንም የባሰ ይደብረኛል እሱም እንደኔ ያለኔ ይደብረዋል ግን እሱ ያንያክል አይደለም ምን ይሻላል ማለት አይበለው እና እሱ ሌላ ትምህርት ቤት ቢገባ እኔ በጣም ይደብረኛል እስቲ ምከሩኝ አደራ!
Oct 08, 2020You have to learn how to be independent. I get that u love or sth but men u have to be confident
Oct 09, 2020