#education
ሰላም የተመረኩት 2016 ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ነው። አሁን ደሞ AAU masters ለመማር ፈልጌ GAT አልፌያለሁ Cost sharingም ከፍያለው እንደተመረኩ orginal ግን ገና ነው። አሁን ለምዝገባ ምን ምንድነው ሚያስፈልገው? official ለማስላክ በአካል መሄድ አለብኝ ወይ? ሌላ ሰው ቢሆድ ውክልና ያስፈልጋል? plus የregistration ጊዜ ወዲያው ነው መላክ ያለበት ወይስ የከፈልንበትን ካሳየን universityው እስኪልክ ይጠብቃሉ
Oct 02, 20240 engagements