Hii guys🙌 በኔ አቅም ከበድ ያለ የህግ ጉዳይ ገጥሞኝ ነው በሀሳብ ደረጃ የሚያማክረኝ ሰው ስላጣው ነው መፍትሄ እናንተ ጋር አይጠፋም ብዬ ወደናንተ የመጣሁት.... ጉዳዩ በሁለት ባለ ትዳሮች መሀከል ግጭት ተፈጠረ እናም ጉዳዩ በፍቺ እንዲጠናቀቅ ተወሰነ በግጭቱ መሀከል ተበዳይ ሚስትየዋ ነበረች ባል ዱላ አንስቶ ድብደባ ሊፈጽምባት ነበር ሰው ባይደርስ ኑሮ እናም ይሄ የመደብደብ ሙከራ(ዱላ ማንሳት) ከዚህም በፊት ተመሳሳይ ግጭቶች ሲፈጠሩ የተደጋገመ ነገር ነው..... እናም ፍቺው እንዲደረግ በአሸማጋዮች ሲወሰን ባል ከዚህ በፊት ያደረጋቸው ወንጀሎች (ማለትም በትዳር ውስጥ በነበሩበት ጊዜ ያልተሰሙ) መሰማት ተጀመረ ከቀረቡት ብዙ ክሶች ውስጥ 'የአስገድዶ መድፈር እንዲሁም የጾታዊ ትንኮሳ' የሚሉ ክሶች ተሰሙ....!!! >>> የኔ ጥያቄ ታድያ ይሄ ሰውዬ በየትኛው የህግ አግባብ ቢኬድ ነው በወንጀሉ ተከሶ ለህግ ቀርቦ የሚፈረድበት እና ከባለቤቱ ጋር ሲፋታ ምንም አይነት የንብረት ክፍፍል እንዳይደርሰው ማድረግ የሚቻለው በየትኛው የህግ አግባብ ወይም አካሄድ ነው?? እባካችሁ ተባበሩኝ🙏 የህግ አካላትም ይሄን መልዕክት የምታዩት ከሆነ ስለ ቀና ምላሻቹ አመስጋኝ ነኝ😊
Oct 02, 2024Ow first balyew liteyek yemichlew be dbdebaw bcha new asgeddo medfer yalshiw neger bal ena mist wust ayseram be egna hg Nbretu yehuletum kehone( ketegabu buhala yetefera habt kehone , be wurs weym be stota yagegnechiw nbret kalhone ) endaydersew mareg aychalm
Oct 02, 2024