#health
ሰላም ሰላም እግሬ ላይ አውራ ጣቴ ጋር ያበጠ ነገር አለብኝ( Bunion) እና ጫማ ምናምን ሳረግ በጣም ምቾት ይነሳኛል የምታውቁት ቀላል surgery ምናምን ካለ ወይም እስኪ እንዲ አይነት ነገር ያጋጠማቹ
Oct 01, 20240 engagements

Oct 01, 2024