መጽሐፍ ቅዱስ "ከዝሙት ሽሹ"(1ኛ ቆሮ 6:18) ብሎ ይናገራል። ወደድንም ጠላንም Relationship ደግሞ ዋነኛ የዝሙት መግቢያ መንገድ ነው። ከጋብቻ በፊት ወሲብ ማድረግ ሀጢያት ከሆነ ወንድ እና ሴት ሆኖ ታድያ "ሽሹ" ተብሎ ሁሉ ሳይቀር የተገለጸውን ሀጢያት በ Relationship እና አብረን ጊዜ እናሳልፍ በሚል ሰበብ ደጋግሞ ወሲብ እስከ መፈጸም ድረስ እንዲያውም መብት እስኪመስል ልክ ነው ማደርገው ብሎ እስከ ማሰብ የሚያደርሰው ይሄው በ Relationship ሰበብ የሚደረግ Sex ነው ስለዚህ Relationship ከሀጢያት የነፃ እንዲሆን ምን መሆን አለበት ምን መደረግ አለበት?
Oct 01, 2024hasabh lk nw ke zemut merak alebn relationship west demo endezi aynet neger yebezal gn demo yale relationship keza sew ga bedemb metewawek aychalm ena ene endemasbew early age lay relationship west alemegba kegeban demo boundary mazegajet ( sew yemibezabet bota megenaget le sexual neger yemiyanesasa alebabes were mnamn mekenes ) ena egziyabher endiredan erasachnn megzat endenchl pray mareg ....... still gn kebad neger nw
Oct 02, 2024